Friday, 04 September 2026
USD/ETB 162.4EUR/ETB 188.7
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 55 Friday, 04 September 2026
ዋና ዜናዎች

ለቤት ፈላጊዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያጋሩት ብሥራት

ለቤት ፈላጊዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያጋሩት ብሥራት
ምንጮች: አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ

AMN- ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የተለየ የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም የሚያስችል ታሪካዊ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) መካከል መፈረሙን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታውቀዋል። ይህ ታሪካዊ ስምምነት የሀገሪቱን የቤት ልማት እና የፋይናንስ ዘርፍ ወደ አዲስ ደረጃ የሚያሸጋግር ሁነኛ ርምጃ ነው። ለመሆኑ በ100 ቢሊዮን […] The post ለቤት ፈላጊዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያጋሩት ብሥራት appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .

ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።